የጨረቃን ገመና የሚሸፍኑት ዋሻዎች፦ ከምንመለከተው እና ገደላማ ከሆነው የጨረቃ ወለል በስተጀርባ፣ እጅግ ውስብስብ የሆኑ የላቫ ቱቦዎች (Lava tubes) እና ጥልቅ ዋሻዎች ተደብቀዋል። እነዚህ ተፈጥሮአዊ ዋሻዎች ለወደፊት የሰው ልጆች የጨረቃ ላይ ሰፈራ ወሳኝ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ። እንዴት ቢባል? ከጠፈር ከሚመጣ...
ብዙ ጊዜ "አስትሮኖሚ" እና "አስትሮሎጂ" የሚሉት ቃላት በመመሳሰላቸው ሲምታቱ ይስተዋላል። ሁለቱም ስለ ከዋክብት፣ ስለ ፕላኔቶች እና ስለ ሰማይ አካላት የሚያወሩ ቢሆንም፤ በመካከላቸው ያለው ልዩነት ግን የሳይንስ እና የእምነት (ወይም የውሸት ሳይንስ) ያህል ሰፊ ነው።ይህ ጽሁፍ፣ የሁለቱን መሰረታዊ ልዩነት እና ታሪ...
ከራሳችን በላይ 400 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በሰዓት 28,000 ኪሎሜትር እየከነፈ የሚሽከረከር ግዙፍ ሰው ሰራሽ "ኮከብ" አለ። ይህ አለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ወይም International Space Station (ISS) ይባላል። መጠኑ የአንድ እግር ኳስ ሜዳን ያክላል፤ በውስጡም ከ20 ዓመታት በላይ የሰው ልጅ ሳይቋ...
The Entoto Observatory and Space Science Research Center (EORC) stands as a testament to one of the most unique scientific development models in the world. Unlike most national space programs that beg...
በማታው ሰማይ ላይ ጨረቃን ተመልክተው የሚያውቁ ከሆነ፣ አንድ ያስተዋሉት ነገር ይኖራል፤ ይኸውም ሁሌም የምናየው የጨረቃን አንድ ገጽታ ብቻ መሆኑን ነው። ሙሉ ጨረቃ በሆነችበትም ጊዜ ሆነ በግማሽ ጨረቃ ወቅት፣ በላዩ ላይ የምናየው የ "ሰው መሰል" ምስል (The Man in the Moon) ወይም ደግሞ ጠቃጠቆች በጭራሽ...
Exclusive
Exclusive
Exclusive
Featured
Featured
Featured
Featured
በዓለማችን የጠፈር ምርምር ታሪክ ውስጥ ስሟ በወርቅ ቀለም ከሚጻፍላቸው እና ወደ ጠፈር በመጓዝ የመጀመሪያዋ ሴት በመሆን የማይደገም ታሪክ የሰራችው ሩሲያዊቷ (የቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት) ጠፈርተኛ ቫለንቲና ቴሬሽኮቫ ናት። ጁን 16 ቀን 19...
በድቅድቅ ጨለማ፣ ከከተማው ጫጫታ እና ሰው ሰራሽ ብርሃን ርቀው ወደ ሰማይ ቀና ብለው ያውቃሉ? ጥርት ባለ ማታ፣ በገጠር ወይም በከፍተኛ ተራራ ላይ ሆነው ከላይ የተነጠፈውን ማለቂያ የሌለውን የከዋክብት ስብስብ ሲመለከቱ፣ አንድ ጥልቅ የሆነ...