Celestial observations, discoveries, and astronomical research
ያልተለመደው የህዋ መመልከቻስለ ቴሌስኮፕ ስናስብ አብዛኛውን ጊዜ ወደ አእምሮአችን የሚመጣው በተራራ አናት ላይ በሚገኝ ምልከታ ጣቢያ ውስጥ የተገጠመ ግዙፍ የብርጭቆ መስተዋት ወይም ደግሞ እን...
ኮሜት ሲ/2025 አር3 (ፓንስታርስ) በ2018 ዓ.ም የፀደይ ሰማይ ላይ አስደናቂ ትዕይንት ያሳየ የረጅም ጊዜ ኮሜት ሲሆን፣ በሴፕቴምበር 2025 እ.ኤ.አ በሃዋይ በሚገኘው ፓን-ስታርስ (Pa...
የሚታየው የጠፈር ክልል ብቻ እጅግ ሰፊና የአእምሮአችንን አቅም በእጅጉ የሚፈታተን ነው። የስነ-ፈለክ ተመራማሪዎች በጽንፈ-ዓለም ውስጥ ከ2 ትሪሊዮን በላይ ጋላክሲዎች እንዳሉ የሚገምቱ...
በድቅድቅ ጨለማ፣ ከከተማው ጫጫታ እና ሰው ሰራሽ ብርሃን ርቀው ወደ ሰማይ ቀና ብለው ያውቃሉ? ጥርት ባለ ማታ፣ በገጠር ወይም በከፍተኛ ተራራ ላይ ሆነው ከላይ የተነጠፈውን ማለቂያ የሌለውን...
እንዴት፣ መቼ እና የት መመልከት እንችላለን?ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ወደ ምዕራብ ሰማይ ስንመለከት ጎልተው የሚታዩ ሁለት ደማቅ አካላት አሉ። ብዙ ጊዜ ከሰዎች "እነዚህ ደማቅ ብርሃኖች ምንድን...
ዛሬ ላይ መሪህ ደረቅ፣ ቀዝቃዛ እና አቧራማ በመሆኗ ቀይዋ ፕላኔት በመባል በሰፊው ትታወቃለች። ላዩን ሲያዩት በፕላኔቷ ላይ ከበረዶ በስተቀር ምንም አይነት ፈሳሽ ውሃ ሊኖር አይችልም ብሎ ማሰ...
እ.ኤ.አ. በ2007 በዳንካን ሎሪመር የሚመራ የሳይንቲስቶች ቡድን በፓርክስ የምልከታ ጣቢያ (Parkes Observatory) የተከማቹ መረጃዎችን ሲመረምሩ አንድ ወሳኝ ኩነት ተመለከቱ። እነሱ...
በባዮሎጂ ወይም በኬሚስትሪ ዘርፎች ያሉ ተመራማሪዎች የሚያጠኑትን አካል በቤተ-ሙከራ ውስጥ በመያዝ እንደፈለጉ ሙከራዎችን ማከናወን ቢችሉም፣ በሥነ-ፈለክ (Astronomy) ግን ሁኔታው የተለየ...
እሁድ፣ የካቲት 29፣ 2018 ዓ.ም (ማርች 8፣ 2026 እ.ኤ.አ) ከምሽቱ 12፡55 አካባቢ (18:55 CET) በአውሮጳ ሰማይ ላይ (በተለይም በጀርመን፣ ቤልጂየም፣ ፈረንሳይ፣ ሉክሰምበርግ...