Blog Category

Astronomy

Celestial observations, discoveries, and astronomical research

Total articles: 19
3I/አትላስ (3I/ATLAS)፦ ከሌላ የከዋክብት ዓለም የመጣው ብርቅዬ እንግዳ

3I/አትላስ (3I/ATLAS)፦ ከሌላ የከዋክብት ዓለም የመጣው ብርቅዬ እንግዳ

በታሪክ ታይተው የማይታወቁ ድንቅ የጠፈር ክስተቶች አሉ። ከእነዚህም ውስጥ ዋነኛው ከእኛ የፀሐይ ሥርዓት (Solar System) ውጭ ካሉ ሩቅ የከዋክብት ዓለማት ተነስተው የእኛን ስርዓተ-ፀሐ...

Kirubel Menberu Alemu ከ4 ወር በፊት
ዝሁራ፡ የተረሳችዋ የመሬት እህት

ዝሁራ፡ የተረሳችዋ የመሬት እህት

ከሌሊቱ ድቅድቅ ጨለማ ተላቃ፣ የማለዳው ጮራ ከመፈንጠቁ በፊት በምስራቅ አቅጣጫ ብቸኛዋ ንግሥት ሆና የምትደምቅ ፈለክ አለች። ኢትዮጵያዊው ገበሬ ይህችን ኮከብ ሲያይ ቀን መውጣቱን አውቆ በሬዎ...

Lealem K. Alula ከ4 ወር በፊት
2023 SY20 — የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የምልምል አስቴሮይድ ግኝት

2023 SY20 — የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የምልምል አስቴሮይድ ግኝት

ሰዎች ብዙውን ጊዜ በሰማይ ላይ አእዋፍትን፣ አውሮፕላንን ወይም አለፍ ሲል ተወርዋሪ ኮከብ በአጠገባቸው ብልጭ ድርግም እያሉ ማለፋቸውን ለማየት ጓጉተው ይጠብቃሉ፤ ነገር ግን በህዋ ውስጥ ዓይና...

Biruk Tegene ከ5 ወር በፊት
ዘጠነኛው ዓለም፡ በፀሐይ ሥርዓታችን ዳርቻ የተደበቀው ጥልቅ ሚስጥር

ዘጠነኛው ዓለም፡ በፀሐይ ሥርዓታችን ዳርቻ የተደበቀው ጥልቅ ሚስጥር

በፀሐይ ሥርዓታችን እጅግ ራቅ ያለ ውጫዊ እና በረዷማ ክፍል ውስጥ በድብቅ የሚያደባ፣ ነገር ግን ከትዕይንት ጀርባ ሆኖ የሌሎችን አካላት ምህዋር የሚጎትት እና አጠቃላይ የፀሐይ ሥርዓታችንን ወ...

Lealem K. Alula ከ5 ወር በፊት
"የእሳት ቀለበት" በአንታርክቲካ፤ የየካቲት 2018 ግርዶሽ እና የላሊበላው ትዝታ

"የእሳት ቀለበት" በአንታርክቲካ፤ የየካቲት 2018 ግርዶሽ እና የላሊበላው ትዝታ

በስነ-ፈለክ አፍቃሪዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፣ የካቲት 10፣ 2018 ዓ.ም. የሚከሰተው "ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ" (Annular Solar Eclipse) ቀናት ቀርተውታል። ይህ በ...

Lealem K. Alula ከ5 ወር በፊት
በረዶ የለበሰችው "ዳግማዊት ምድር"? የHD 137010 b ሚስጥር እና የሳይንሱ ድንቅ ግኝት

በረዶ የለበሰችው "ዳግማዊት ምድር"? የHD 137010 b ሚስጥር እና የሳይንሱ ድንቅ ግኝት

በቅርቡ የሥነ-ፈለክ ዓለምን ያነጋገረ አንድ ግኝት ተሰምቷል። በአሌክሳንደር ቬነር እና በዶ/ር ቼልሲ ሁዋንግ የሚመራ፣ ከደቡብ ኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ (University of Southern Q...

Lealem K. Alula ከ5 ወር በፊት
ነቁጠ ፀሐይ (Sunspots)

ነቁጠ ፀሐይ (Sunspots)

ነቁጠ ፀሐይ (Sunspots) በፀሐይ ገጽ ላይ የሚታዩ ፣ ከአካባቢያቸው አንጻር ቀዝቀዝ ያሉና ጨለም ያሉ ቦታዎች ናቸው። እነዚህ ነቁጦች (spots) የሚፈጠሩት በፀሐይ ላይ ባለው ከፍተኛ የ...

Kirubel Menberu Alemu ከ6 ወር በፊት
ሥነ-ፈለክ እና አስትሮሎጂ፡ አንድ መስሎ የሚታይ ግን ሰማይ እና ምድር የሆነ ልዩነት

ሥነ-ፈለክ እና አስትሮሎጂ፡ አንድ መስሎ የሚታይ ግን ሰማይ እና ምድር የሆነ ልዩነት

ብዙ ጊዜ "አስትሮኖሚ" እና "አስትሮሎጂ" የሚሉት ቃላት በመመሳሰላቸው ሲምታቱ ይስተዋላል። ሁለቱም ስለ ከዋክብት፣ ስለ ፕላኔቶች እና ስለ ሰማይ አካላት የሚያወሩ ቢሆንም፤ በመካከላቸው ያለው...

Lealem K. Alula ከ7 ወር በፊት
የማይቀያየረው የጨረቃ ፊት፡ ተፈጥሮ ወይስ የፊዚክስ ህግ?

የማይቀያየረው የጨረቃ ፊት፡ ተፈጥሮ ወይስ የፊዚክስ ህግ?

በማታው ሰማይ ላይ ጨረቃን ተመልክተው የሚያውቁ ከሆነ፣ አንድ ያስተዋሉት ነገር ይኖራል፤ ይኸውም ሁሌም የምናየው የጨረቃን አንድ ገጽታ ብቻ መሆኑን ነው። ሙሉ ጨረቃ በሆነችበትም ጊዜ ሆነ በግ...

Lealem K. Alula ከ7 ወር በፊት