ዜና


Launch

ናሳ የአርጤምስ ሦስት ጠፈርተኞችን አስተዋወቀ፡ ወደ ጨረቃ ከመመለሳችን በፊት መሳካት ያለበት ወሳኝ ተልዕኮ

የሰው ልጅ ከ50 ዓመታት በላይ ከዘለቀ ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ጨረቃ ለመመለስ በሚያደርገው ታሪካዊ ጥረት ውስጥ፣ የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) እጅግ ወሳኝ የሆነ እርምጃ ወስዷል። በቅርቡ ናሳ በአርጤምስ ሦስት (Artemis III) ተልዕኮ ላይ የሚሳተፉትን አራት ብቁ ጠፈርተኞች ይፋ አድርጓል። ይህ ተልዕኮ የሰው ልጅ ዳግም በጨረቃ ምድር ላይ ከመራመዱ በፊት መከናወን ያለበት እጅግ ወሳኝ የልምምድ ጉዞ ነው።

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Jun 10, 2026
ናሳ የአርጤምስ ሦስት ጠፈርተኞችን አስተዋወቀ፡ ወደ ጨረቃ ከመመለሳችን በፊት መሳካት ያለበት ወሳኝ ተልዕኮ
Cosmos

65ኛው የዩሪ ጋጋሪን የህዋ ጉዞ መታሰቢያ፡ 'የዩሪ ምሽት' በኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ!

ከዛሬ 65 ዓመት በፊት ሚያዝያ 4 ቀን 1953 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. ኤፕሪል 12 ቀን 1961) ራሻዊው ዩሪ ጋጋሪን የሰው ልጅን የምድር ቆይታ ወሰን በማለፍ ወደ ህዋ በመጓዝ ምድርን በህዋ ውስጥ የዞረበት ታሪካዊ ቀን ነው። ይህ ስኬት የሰው ልጅ የህዋ ምርምር ስራዎች ትልቅ ማሳያ ተደርጎ የሚቆጠር ሲሆን፤ በየአመቱ ይህ ቀን ዓለም አቀፍ የኮስሞኖቲክስ ቀን እና 'የዩሪ ምሽት' (Yuri's Night) ተብሎ ይከበራል። የዘንድሮው 65ኛ አመት መታሰቢያም በሀገራችን በሁለት የተለያዩ ደማቅ መርሃ ግብሮች ተከብሮ ውሏል።

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Apr 17, 2026
65ኛው የዩሪ ጋጋሪን የህዋ ጉዞ መታሰቢያ፡ 'የዩሪ ምሽት' በኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ!
Launch

ሰበር ዜና ፦ ታሪካዊው የአርጤምስ 2 ተልዕኮ በስኬት ተጠናቀቀ፡ ጠፈርተኞቹ በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ በሰላም አረፉ

የናሳ እና የካናዳ ስፔስ ኤጀንሲ ጠፈርተኞች ከ10 ቀናት ታሪካዊ የሕዋ ላይ ቆይታ በኋላ፣ በሀገራችን ሰዓት አቆጣጠር ከእኩለ ሌሊት ላይ በፓስፊክ ውቅያኖስ ውስጥ በሰላም አርፈዋል። "ኦሪዮን" የተሰኘውን መንኮራኩር የተጠቀመው ይህ የአርጤምስ 2 ተልዕኮ፣ ከ1972ቱ የአፖሎ 17 (Apollo 17) ተልዕኮ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጨረቃ የተመለሱ ጠፈርተኞች ያረፉበት ሲሆን፤ የሰው ልጅ ዳግም ወደ ጨረቃ እና ማርስ ለሚያደርገው ቀጣይ ጉዞ ትልቅ ምዕራፍ ከፋች ሆኗል።

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Apr 10, 2026
ሰበር ዜና ፦ ታሪካዊው የአርጤምስ 2 ተልዕኮ በስኬት ተጠናቀቀ፡ ጠፈርተኞቹ በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ በሰላም አረፉ
Breaking News

"ሄሎ፣ ዓለም"

ናሳ በይፋ 'ሄሎ፣ ዓለም" ብሎ የሰየመው አስደናቂ ፎቶግራፍ እ.ኤ.አ ከ1972 የአፖሎ 17 ቡድን በኋላ በሰው ልጅ የተነሳው የምድራችን የመጀመሪያ ፎቶግራፍ ሆነ።

Seada Maru
Seada Maru with Kirubel Menberu Alemu Apr 08, 2026
"ሄሎ፣ ዓለም"
Launch

ተወነጨፈ! አርቴሚስ 2 በተሳካ ሁኔታ በማቅናት የሰውን ልጅ ወደ ጨረቃ የመመለስ ታሪካዊ ጉዞ ጀመረ

ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የፈጀው ናፍቆት እውን ሆኗል። ኤፕሪል 2 ፣ 2026 በፍሎሪዳ ኬኔዲ ስፔስ ሴንተር የነበረውን ጸጥታ በመስበር የናሳ የጠፈር ጉዞ ማስጀመሪያ ስርዓት ግዙፍ ሮኬት (SLS) በከፍተኛ ድምጽ እና ኃይል ወደ ሰማይ ተተኩሷል። በርካታ የቴክኒክ ፈተናዎችን፣ የአየር ንብረት መዛባቶችን እና ተስፋ አስቆራጭ መዘግየቶችን አልፎ፣ አርቴሚስ 2 ተልዕኮ በይፋ ተጀምሯል።

Kirubel Menberu Alemu
Kirubel Menberu Alemu with Seada Maru Apr 03, 2026
ተወነጨፈ! አርቴሚስ 2 በተሳካ ሁኔታ በማቅናት የሰውን ልጅ ወደ ጨረቃ የመመለስ ታሪካዊ ጉዞ ጀመረ
Hewa+ Ad
Ad
የአዘጋጁ ምርጫዎች ሁሉንም ይመልከቱ
ትኩረት የሳቡ
ናሳ የአርጤምስ ሦስት ጠፈርተኞችን አስተዋወቀ፡ ወደ ጨረቃ ከመመለሳችን በፊት መሳካት ያለበት ወሳኝ ተልዕኮ Hot
65ኛው የዩሪ ጋጋሪን የህዋ ጉዞ መታሰቢያ፡ 'የዩሪ ምሽት' በኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ! Hot
ሰበር ዜና ፦ ታሪካዊው የአርጤምስ 2 ተልዕኮ በስኬት ተጠናቀቀ፡ ጠፈርተኞቹ በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ በሰላም አረፉ Hot
"ሄሎ፣ ዓለም" Hot
እነዚህንም ሊወዱ ይችላሉ
View Archive →
Hewa+ Ad
Ad