ወደ ዜና ይመለሱ

ሩሲያ ከአይ.ኤስ.ኤስ (ISS) ቤት ልትወጣ ነው?

ሩሲያ ከአይ.ኤስ.ኤስ (ISS) ቤት ልትወጣ ነው?

የአሮጌውን ጣቢያ ክፍሎች ለራሷ አዲስ የጠፈር ጣቢያ ለመጠቀም ያወጣችው ዕቅድ

ዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ (International Space Station - ISS) በህዋ ላይ ለረጅም ዓመታት የሰው ልጅ መኖሪያ እና ቤተ-ሙከራ ሆኖ አገልግሏል። ነገር ግን የጣቢያው ዕድሜ እየገፋ ሲመጣ፣ ዋና ተዋናይ የሆነችው ሩሲያ (ሮስኮስሞስ) የራሷን አዲስ የጠፈር ጣቢያ ለመገንባት ዝግጅት እያደረገች ነው።ይህ ROSS (Russian Orbital Service Station) ተብሎ የሚጠራው አዲስ ጣቢያ፣ ሙሉ ለሙሉ አዲስ ከመሆን ይልቅ፣ ከአሮጌው ጣቢያ ልምድ እና አንዳንድ ክፍሎች በመውሰድ የሚገነባ ነው።1. የጠፈር “ሪሳይክሊንግ”፡ አዲሱ የሩሲያ ዘዴሩሲያ ይህንን አዲስ ጣቢያ ለመገንባት ካላት እቅድ ውስጥ አንዱ እና ዋናው “ሪሳይክሊንግ” ነው። ነገሩ እንዲህ ነው፤ ሩሲያ ለዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ (ISS) ልትለካቸው ያዘጋጀቻቸው፣ ነገር ግን እስካሁን ወደ ጠፈር ያልተተኮሱ አዳዲስ ክፍሎች (Modules) አሏት።ከእነዚህ ውስጥ ዋናው “Science Power Module (NEM-1)” የተባለው ነው። ይህ ክፍል በመጀመሪያ የታቀደው አሁን ካለው የISS ጣቢያ ጋር ተቀላቅሎ አገልግሎት እንዲሰጥ ነበር። ነገር ግን ሩሲያ አሁን ሀሳቧን ቀይራለች። ይህንን አዲስ ክፍል ከአሮጌው ጣቢያ ጋር ከማቀላቀል ይልቅ፣ ለየብቻው ወደ ጠፈር በመላክ የራሷ አዲስ የጠፈር ጣቢያ (ROSS) “መሰረት ድንጋይ” ወይም የመጀመሪያ ክፍል እንዲሆን ወስናለች።ይህ ማለት፣ ለአንድ ቤ...

Exclusive

Premium Story

Unlock this article and explore the universe with an ESSS membership.

BECOME A MEMBER
Already a member? Log in

ሰዎች እነዚህንም ወደዋል