Rocket liftoffs, countdowns, delays, new launch vehicles
የሰው ልጅ ከ50 ዓመታት በላይ ከዘለቀ ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ጨረቃ ለመመለስ በሚያደርገው ታሪካዊ ጥረት ውስጥ፣ የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) እጅግ ወሳኝ የሆነ እርምጃ ወስዷል።...
የናሳ እና የካናዳ ስፔስ ኤጀንሲ ጠፈርተኞች ከ10 ቀናት ታሪካዊ የሕዋ ላይ ቆይታ በኋላ፣ በሀገራችን ሰዓት አቆጣጠር ከእኩለ ሌሊት ላይ በፓስፊክ ውቅያኖስ ውስጥ በሰላም አርፈዋል። "ኦሪዮን"...
ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የፈጀው ናፍቆት እውን ሆኗል። ኤፕሪል 2 ፣ 2026 በፍሎሪዳ ኬኔዲ ስፔስ ሴንተር የነበረውን ጸጥታ በመስበር የናሳ የጠፈር ጉዞ ማስጀመሪያ ስርዓት ግዙፍ ሮኬት (S...
ለባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የኤሎን ማስክ ብቸኛ ህልም እና የስፔስ ኤክስ ኩባንያ መተዳደሪያ ዓላማ አንድ ብቻ ነበር፦ የሰው ልጅን በመሪህ (Mars) ላይ ማስፈር! ነገር ግን እሁድ ዕለት...
የሰው ልጅ ወደ ህዋ የሚያደርገው ጉዞ ሁሌም አዳዲስ ታሪኮችን ይዞልን ይመጣል። አሁን ደግሞ ከቻይና የተሰማው ዜና ዓለምን አስገርሟል። አራት አይጦች እንደ ጠፈርተኞች ወደ ህዋ አምርተው ነበር...