እ.ኤ.አ. በ1960ዎቹ የሰው ልጅ በወቅቱ በነበረው ውስን የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ጨረቃ ላይ ያረፈበት መንገድ፣ ሂደቱን ቀላል አስመስሎት ነበር። በአንጻሩ፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀው የአሜሪካ ብሔራዊ የጠፈር እና ኤሮኖቲክስ አስተዳደር (ናሳ)፣ ዛሬ ያንን ታሪክ ለመድገም ከፍተኛ ተግዳሮት ገጥሞታል። ለዚህ...
በቅርቡ የሥነ-ፈለክ ዓለምን ያነጋገረ አንድ ግኝት ተሰምቷል። በአሌክሳንደር ቬነር እና በዶ/ር ቼልሲ ሁዋንግ የሚመራ፣ ከደቡብ ኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ (University of Southern Queensland) የተውጣጣ ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን፣ ከምድር 146 የብርሃን ዓመታት ርቀት ላይ በምትገኝ ኮከብ ዙሪያ...
ነቁጠ ፀሐይ (Sunspots) በፀሐይ ገጽ ላይ የሚታዩ ፣ ከአካባቢያቸው አንጻር ቀዝቀዝ ያሉና ጨለም ያሉ ቦታዎች ናቸው። እነዚህ ነቁጦች (spots) የሚፈጠሩት በፀሐይ ላይ ባለው ከፍተኛ የመግነጢሳዊ መስክ (Magnetic Field) መዛባት ምክንያት ነው።የፀሐይ ምስል - ህዳር 15 ፣ 2018 ዓ.ም በኢ.ስ.ሳ.ሶ...
የጨረቃን ገመና የሚሸፍኑት ዋሻዎች፦ ከምንመለከተው እና ገደላማ ከሆነው የጨረቃ ወለል በስተጀርባ፣ እጅግ ውስብስብ የሆኑ የላቫ ቱቦዎች (Lava tubes) እና ጥልቅ ዋሻዎች ተደብቀዋል። እነዚህ ተፈጥሮአዊ ዋሻዎች ለወደፊት የሰው ልጆች የጨረቃ ላይ ሰፈራ ወሳኝ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ። እንዴት ቢባል? ከጠፈር ከሚመጣ...
ብዙ ጊዜ "አስትሮኖሚ" እና "አስትሮሎጂ" የሚሉት ቃላት በመመሳሰላቸው ሲምታቱ ይስተዋላል። ሁለቱም ስለ ከዋክብት፣ ስለ ፕላኔቶች እና ስለ ሰማይ አካላት የሚያወሩ ቢሆንም፤ በመካከላቸው ያለው ልዩነት ግን የሳይንስ እና የእምነት (ወይም የውሸት ሳይንስ) ያህል ሰፊ ነው።ይህ ጽሁፍ፣ የሁለቱን መሰረታዊ ልዩነት እና ታሪ...
ልዩ
ልዩ
Featured
Featured
Featured
Featured
በዓለማችን የጠፈር ምርምር ታሪክ ውስጥ ስሟ በወርቅ ቀለም ከሚጻፍላቸው እና ወደ ጠፈር በመጓዝ የመጀመሪያዋ ሴት በመሆን የማይደገም ታሪክ የሰራችው ሩሲያዊቷ (የቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት) ጠፈርተኛ ቫለንቲና ቴሬሽኮቫ ናት። ጁን 16 ቀን 19...
በድቅድቅ ጨለማ፣ ከከተማው ጫጫታ እና ሰው ሰራሽ ብርሃን ርቀው ወደ ሰማይ ቀና ብለው ያውቃሉ? ጥርት ባለ ማታ፣ በገጠር ወይም በከፍተኛ ተራራ ላይ ሆነው ከላይ የተነጠፈውን ማለቂያ የሌለውን የከዋክብት ስብስብ ሲመለከቱ፣ አንድ ጥልቅ የሆነ...