ጦማር


Astronomy

የሥነ-ፈለክ ቤተ-ሙከራ የት ይገኛል?

በባዮሎጂ ወይም በኬሚስትሪ ዘርፎች ያሉ ተመራማሪዎች የሚያጠኑትን አካል በቤተ-ሙከራ ውስጥ በመያዝ እንደፈለጉ ሙከራዎችን ማከናወን ቢችሉም፣ በሥነ-ፈለክ (Astronomy) ግን ሁኔታው የተለየ ነው። የሰማይ አካላትን በአካል ሄደን መጎብኘት ስለማንችል፣ ጥናታችን ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ የተመሠረተው እነሱ በሚል...

Lidia Regassa
Lidia Regassa Mar 14, 2026
የሥነ-ፈለክ ቤተ-ሙከራ የት ይገኛል?
Astronomy

በአውሮጳ የታየው የሰማይ ላይ ፍንዳታ

እሁድ፣ የካቲት 29፣ 2018 ዓ.ም (ማርች 8፣ 2026 እ.ኤ.አ) ከምሽቱ 12፡55 አካባቢ (18:55 CET) በአውሮጳ ሰማይ ላይ (በተለይም በጀርመን፣ ቤልጂየም፣ ፈረንሳይ፣ ሉክሰምበርግ እና ኔዘርላንድስ) አንድ ያልተለመደ እና አስደናቂ ክስተት ታይቷል። ከደቡብ ምዕራብ ወደ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ ሲጓዝ የታየው ይ...

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Mar 11, 2026
በአውሮጳ የታየው የሰማይ ላይ ፍንዳታ
Ethiopia

ሳይንስ ፆታ የለውም

እ.ኤ.አ. በ1915 ዝነኛው የሒሳብ ሊቅ እና የጎቲንገን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የነበረው ዴቪድ ሒልበርት፣ አንዲት ሴት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መምህር ሆና እንዳትቀጠር አጥብቀው ለተቃወሙት ባልደረቦቹ የሚከተለውን አስቂኝ እና ምልከታን የሚቀይር ምላሽ ሰጥቶ ነበር፦"የአመልካቹ ጾታ ለቅጥር እንቅፋት የሚሆንበት ምንም አይነት...

Lidia Regassa
Lidia Regassa Mar 08, 2026
ሳይንስ ፆታ የለውም
Astronomy

3I/አትላስ (3I/ATLAS)፦ ከሌላ የከዋክብት ዓለም የመጣው ብርቅዬ እንግዳ

በታሪክ ታይተው የማይታወቁ ድንቅ የጠፈር ክስተቶች አሉ። ከእነዚህም ውስጥ ዋነኛው ከእኛ የፀሐይ ሥርዓት (Solar System) ውጭ ካሉ ሩቅ የከዋክብት ዓለማት ተነስተው የእኛን ስርዓተ-ፀሐይ የሚያቋርጡ "ኢንተርስቴላር አካላት" (Interstellar Objects) የሚባሉ አካላት ናቸው። እነዚህ አካላት በጋላክሲያች...

Kirubel Menberu Alemu
Kirubel Menberu Alemu Mar 04, 2026
3I/አትላስ (3I/ATLAS)፦ ከሌላ የከዋክብት ዓለም የመጣው ብርቅዬ እንግዳ
Astronomy

ዝሁራ፡ የተረሳችዋ የመሬት እህት

ከሌሊቱ ድቅድቅ ጨለማ ተላቃ፣ የማለዳው ጮራ ከመፈንጠቁ በፊት በምስራቅ አቅጣጫ ብቸኛዋ ንግሥት ሆና የምትደምቅ ፈለክ አለች። ኢትዮጵያዊው ገበሬ ይህችን ኮከብ ሲያይ ቀን መውጣቱን አውቆ በሬዎቹን ይጠምዳል፤ እረኛው ከብቶቹን ያሰማራል። ስሟ በባህላችን "አጥቢያ ኮከብ" ይባላል። የማለዳ ብቻ ሳይሆን የማታም ፈርጥ ናት።...

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Mar 03, 2026
ዝሁራ፡ የተረሳችዋ የመሬት እህት
Hewa+ Ad
Ad
ምርጥ መጣጥፎች ሁሉንም ይመልከቱ
ጥልቅ ዳሰሳዎች See All
የቅርብ ጊዜ ጽሁፎች
Hewa+ Ad
Ad