ጦማር


Aerospace

ቫለንቲና ቴሬሽኮቫ፡ ወደ ጠፈር ያመራች የመጀመሪያዋ ሴት ፤ የሕይወት ታሪክ

በዓለማችን የጠፈር ምርምር ታሪክ ውስጥ ስሟ በወርቅ ቀለም ከሚጻፍላቸው እና ወደ ጠፈር በመጓዝ የመጀመሪያዋ ሴት በመሆን የማይደገም ታሪክ የሰራችው ሩሲያዊቷ (የቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት) ጠፈርተኛ ቫለንቲና ቴሬሽኮቫ ናት። ጁን 16 ቀን 1963 (እ.ኤ.አ) 'ቮስቶክ 6' በተሰኘው የጠፈር መንኮራኩር ምድርን ለቃ ወደ ጠ...

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Jun 16, 2026
ቫለንቲና ቴሬሽኮቫ፡ ወደ ጠፈር ያመራች የመጀመሪያዋ ሴት ፤ የሕይወት ታሪክ
Astronomy

ከዋክብት እና እኛ፡ ማለቂያ በሌለው የሌሊት ሸራ ላይ የምንጠይቀው የዘመናት ጥያቄ (ክፍል ፩)

በድቅድቅ ጨለማ፣ ከከተማው ጫጫታ እና ሰው ሰራሽ ብርሃን ርቀው ወደ ሰማይ ቀና ብለው ያውቃሉ? ጥርት ባለ ማታ፣ በገጠር ወይም በከፍተኛ ተራራ ላይ ሆነው ከላይ የተነጠፈውን ማለቂያ የሌለውን የከዋክብት ስብስብ ሲመለከቱ፣ አንድ ጥልቅ የሆነና ቃላት ሊገልጹት የማይችሉት ስሜት ውስጥ መግባትዎ አይቀርም። የሰው ልጅ የድን...

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Jun 11, 2026
ከዋክብት እና እኛ፡ ማለቂያ በሌለው የሌሊት ሸራ ላይ የምንጠይቀው የዘመናት ጥያቄ (ክፍል ፩)
Astronomy

የምዕራብ ሰማይ ድንቅ ትዕይንት፡ የዝሁራ እና መሽተሪ ማራኪ ግጥምጥሞሽ

እንዴት፣ መቼ እና የት መመልከት እንችላለን?ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ወደ ምዕራብ ሰማይ ስንመለከት ጎልተው የሚታዩ ሁለት ደማቅ አካላት አሉ። ብዙ ጊዜ ከሰዎች "እነዚህ ደማቅ ብርሃኖች ምንድን ናቸው?" የሚል ጥያቄ ይነሳል። እነዚህ በሰማያችን ላይ ከሚታዩት ፈለኮች (planets) ሁሉ ደማቅ የሆኑት መሽተሪ (Jupite...

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Jun 09, 2026
የምዕራብ ሰማይ ድንቅ ትዕይንት፡ የዝሁራ እና መሽተሪ ማራኪ ግጥምጥሞሽ
Astronomy

አዳዲስ ጥናቶች መሪህ በአንድ ወቅት ከምድር አርክቲክ ውቅያኖስ የሚበልጥ ውሃ እንደነበራት አረጋገጡ

ዛሬ ላይ መሪህ ደረቅ፣ ቀዝቃዛ እና አቧራማ በመሆኗ ቀይዋ ፕላኔት በመባል በሰፊው ትታወቃለች። ላዩን ሲያዩት በፕላኔቷ ላይ ከበረዶ በስተቀር ምንም አይነት ፈሳሽ ውሃ ሊኖር አይችልም ብሎ ማሰብ ተፈጥሯዊ ነው። ነገር ግን ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ የጠፈር እና ስነ-ምድር ሳይንቲስቶች ባደረጉት አዳዲስ ጥናቶች መሰረት፣...

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Jun 04, 2026
አዳዲስ ጥናቶች መሪህ በአንድ ወቅት ከምድር አርክቲክ ውቅያኖስ የሚበልጥ ውሃ እንደነበራት አረጋገጡ
Aerospace

የአርጤምስ 2 ተልዕኮ ስኬት፡ የናሳ ቀጣይ ታላቅ እቅድ ምንድነው?

አርጤምስ 2 ጠፈርተኞችን ይዞ በጨረቃ ዙሪያ ያደረገውን ታሪካዊ ጉዞ በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ ወደ መሬት ተመልሷል። ይህ ስኬት ለሰው ልጅ የጠፈር ምርምር ትልቅ ምዕራፍ ቢሆንም፣ የናሳ (NASA) ዋና ትኩረት አሁን ወደ ቀጣዩ እና እጅግ ግዙፍ ወደሆነው እቅድ ዞሯል። ይህ እቅድ እ.ኤ.አ በ1960ዎቹ ከነበረው የጠፈር ሽሚ...

Lealem K. Alula
Lealem K. Alula Apr 13, 2026
የአርጤምስ 2 ተልዕኮ ስኬት፡ የናሳ ቀጣይ ታላቅ እቅድ ምንድነው?
Hewa+ Ad
Ad
ምርጥ መጣጥፎች ሁሉንም ይመልከቱ
ጥልቅ ዳሰሳዎች See All
የቅርብ ጊዜ ጽሁፎች
ማህደሩን ይመልከቱ →
Hewa+ Ad
Ad