In-depth articles for when you have time to explore. 5+ minute reads.
ነቁጠ ፀሐይ (Sunspots) በፀሐይ ገጽ ላይ የሚታዩ ፣ ከአካባቢያቸው አንጻር ቀዝቀዝ ያሉና ጨለም ያሉ ቦታዎች ናቸው። እነዚህ ነቁጦች (spots) የሚፈጠሩት በፀሐይ ላይ ባለው ከፍተኛ የመግነጢሳዊ መስክ (Magnetic Field) መዛባት ምክንያት ነው።የፀሐይ ምስል - ህዳር 15...
በማታው ሰማይ ላይ ጨረቃን ተመልክተው የሚያውቁ ከሆነ፣ አንድ ያስተዋሉት ነገር ይኖራል፤ ይኸውም ሁሌም የምናየው የጨረቃን አንድ ገጽታ ብቻ መሆኑን ነው። ሙሉ ጨረቃ በሆነችበትም ጊዜ ሆነ በግማሽ ጨረቃ ወቅት፣ በላዩ ላይ የምናየው የ "ሰው መሰል" ምስል (The Man in the Moon...
የህዋ ሳይንስ በጠፈር ምርምር ጥናት ውስጥ ጥቅም ላይ የሚዉሉ ሁሉንም መስኮች ያካተተ፣ ከምድር ከባቢ አየር ባሻገር ያሉ የተፈጥሮ ክስተቶችን እና አካላትን የሚያጠና መስክ ነው። በ20ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃአጋማሽ ላይ የዳበረ እና ስለ ሁለንተና ያለንን እውቀት በፍጥነት እያሳደገ ያለ...