እንዴት፣ መቼ እና የት መመልከት እንችላለን?ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ወደ ምዕራብ ሰማይ ስንመለከት ጎልተው የሚታዩ ሁለት ደማቅ አካላት አሉ። ብዙ ጊዜ ከሰዎች "...
ከሌሊቱ ድቅድቅ ጨለማ ተላቃ፣ የማለዳው ጮራ ከመፈንጠቁ በፊት በምስራቅ አቅጣጫ ብቸኛዋ ንግሥት ሆና የምትደምቅ ፈለክ አለች። ኢትዮጵያዊው ገበሬ ይህችን ኮከብ...