Members Only

New Weekly Digest

February 15, 2026 · Issue #02

በዚህ የካቲት ወር የሚከሰተው ግርዶሽ ቀለበታዊ (Annular) ሲሆን፣ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በሚከተለው መልኩ ይታያል፡- የዚህ ግርዶሽ ዋና መተላለፊያ መስመር የሚያልፈው በምድራችን ደቡባዊ ጫፍ በሚገኘው በአንታርክቲካ (Antarctica) የበረዶ አህጉር ላይ ነው። ሙሉውን "የእሳት ቀለበት" ለማየት የሚታደሉት በዚህ አካባቢ የሚገኙ ጥቂት ሳይንቲስቶች እና ፔንጉዊኖች ብቻ ናቸው። በዚህ ቀጠና ውስጥ ቀለበታዊው ቅርጽ ለ2 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ ያህል ተጋርዶ ይቆያል።

This issue is for ESSS members. Join to read it in full.

Become a Member

Already a member? Log in